ሩሲያ በድል ላይ ድል እያደረገች ነው አሁን ደግሞ በአርክቲክ ባህር ላይ 82 ሚሊየን ቶን ጋዝ አግኝታለች
Ethiopia ሩሲያ መላውን ሉሀንስክ ተቆጣጠረች በዚህም የሞስኮ ኗሪዎች ሀገራቸው ደል በማድረጓ አዲስ ውሳኔ ወስነው አክብረዋል በዚህም መሰረት የአሜሪካ ኤምባሲ የሚገኝበትን አከባቢ የዶኔትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ሲሉ የኢንግሊዝ ኤምባሲ ደግሞ የሉሀንስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ሲሉ ሰይመውታል።

ሩሲያ በድል ላይ ድል እያደረገች ነው አሁን ደግሞ በአርክቲክ ባህር ላይ 82 ሚሊየን ቶን ጋዝ አግኝታለች