የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የ81 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ሊያደርግ ነው
የህብረቱ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቻርለስ ሚሼል ድጋፉን ለማድረግ የሚያስችሉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡
ቻርለስ ሚሼል ይህን ይፋ ያደረጉት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በነበራቸው የስልክ ቆይታ ነው፡፡