News today

የነዳጅ ላኪ ሀገራት ዋና ፀሀፊ አረፋ

የነዳጅ ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) ዋና ጸሐፊ ህይወታቸው አለፈ
የነዳጅ ላኪ ሀገራት (ኦፔክ) ዋና ጸሐፊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ናይጄሪያዊው ዋና ጸሐፊ ሞሐመድ ባርኪንዶ በ63 ዓመታቸው ነው ህይወታቸው ያለፈው። የናይጄሪያ ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን ሃላፊን ጨምሮ ሁለት የኦፔክ ምንጮች የዋና ጸሐፊውን ማረፍ አስታውቀዋል።

Leave a comment