የኪምን ሙሉ መረጃ ይዞ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ለመጣ ሰው በዚህ ምድር ላይ የፈለገውን ሁሉ እንዲያገኝ አደርገዋለሁ
(አሜሪካ )
አሜሪካ እጅግ የምትፈልገው የምድራችን ሰው ኪም ጆንግ ኡን ነው። ClA የዚህን መሪ ሽንት ለማግኘት መሮጥ ከጀመረ ከአስር አመት በላይ ሆኖታል። በአስር አመት ስራው ምንም ያመጣው ውጤት የለም። ደቡብ ኮሪያ የሱን ሽንት በጨረር ውስጥ ለማስገባት ከአሜሪካ ጋር የሰራችው መሳሪያ እስካሁን ድረስ ውጤት አላመጣም። በኪም የመዝናኛ ገንዳ ውስጥ ለመሰለል የተላኩ ጭልፊቶችና ዶኒህ ተሳቢ ነባሪዎች እስካሁን አልተመለሱም።

