News today

ፕረዚዳንት ፑቲን ለሁሉም ሀክሬናዊ የሩሲያ ፓስፖርት እንዲሰጣቸው አዘዙ

ፕሬዝዳንት ፑቲን ለሁሉም የዩክሬን ዜጎች የሩሲያ ፓስፖርት እንዲሰጣቸው አወጁ

ሩሲያ ከዚህ በፊት ለዶምብአስና ሉሃንስክ ግዛት ነዋሪዎች የሩሲያ ፓስፖርትን ስትሰጥ ነበር። የሩሲያ- ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ አምስተኛ ወሩን ሊይዝ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል።